ኢሳይያስ 1:7 NASV

7 አገራችሁ ባድማ፣ከተሞቻችሁ በእሳት የተቃጠሉ ይሆናሉ፤ዐይናችሁ እያየ፣መሬታችሁ በባዕድ ይነጠቃል፤ጠፍም ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 1:7