29 መተላለፊያውን ዐልፈው እንዲህ ይላሉ፤“በጌባዕ ሰፍረን እናድራለን።”ራማ ደነገጠች፤የሳኦል ከተማ ጊብዓ ሸሸች።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 10:29