33 እነሆ፤ ጌታ፣ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣በታላቅ ኀይል ቅርንጫፎችን ይቈራርጣል፤ረጃጅም ዛፎች ይገነደሳሉ፤ከፍ ከፍ ያሉትም ይወድቃሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 10:33