ኢሳይያስ 11:6 NASV

6 ተኵላ ከበግ ጠቦት ጋር ይኖራል፤ነብርም ከፍየል ግልገል ጋር ይተኛል፤ጥጃ፣ የአንበሳ ደቦልና የሰባ ከብት በአንድነት ይሰማራሉ፤ትንሽ ልጅም ይመራቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 11:6