ኢሳይያስ 12:4 NASV

4 በዚያን ቀን እንዲህ ትላላችሁ፤“እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ስሙንም ጥሩ፤ያደረገውንም በአሕዛብ መካከል አስታውቁ፤ስሙ ከፍ ከፍ ማለቱንም ዐውጁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 12:4