ኢሳይያስ 13:11 NASV

11 ዓለምን ስለ ክፋቷ፣ክፉዎችንም ስለ ኀጢአታቸው እቀጣለሁ፤የትዕቢተኞችን እብሪት እሽራለሁ፤የጨካኞችንም ጒራ አዋርዳለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 13:11