ኢሳይያስ 14:1 NASV

1 እግዚአብሔር ለያዕቆብ ይራራለታል፤እስራኤልን እንደ ገና ይመርጠዋል፤በራሳቸውም አገር ያኖራቸዋል።መጻተኞች አብረዋቸው ይኖራሉ፤ከያዕቆብም ቤት ጋር ይተባበራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 14:1