ኢሳይያስ 14:12 NASV

12 አንተ የንጋት ልጅ፣ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፤እንዴት ከሰማይ ወደቅአንተ ቀድሞ መንግሥታትን ያዋረድህ፤እንዴት ወደ ምድር ተጣልህ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 14:12