ኢሳይያስ 14:19 NASV

19 አንተ ግን እንደማይፈለግ ቅርንጫፍ፣ከመቃብር ወጥተህ ተጥለሃል፤በሰይፍ በተወጉት፣ወደ ጥልቁ ድንጋዮች በወረዱት፣በተገደሉትም ተሸፍነሃል።እንደ ተረገጠም ሬሳ ሆነሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 14:19