ኢሳይያስ 14:29 NASV

29 “እናንት ፍልስጥኤማውያን ሆይ፤የመታችሁ በትር ስለ ተሰበረ ሁላችሁ ደስ አይበላችሁ፤ከእባቡ ሥር እፉኝት ይወጣልና፤ፍሬውም ተወርዋሪ መርዘኛ እባብ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 14:29