32 ከዚያ ሕዝብ ለሚመጡ መልእክተኞች ምን መልስ ይሰጣል?መልሱ፣ “እግዚአብሔር ጽዮንን መሥርቶአል፤መከራን የተቀበለው ሕዝብም፣በእርሷ ውስጥ መጠጊያን አግኝቶአል” የሚል ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 14
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 14:32