ኢሳይያስ 16:4 NASV

4 የሞዓባውያን ስደተኞች ከእናንተ ጋር ይቈዩ፤እናንተም ከአጥፊው መጠጊያ ሁኗቸው።”የጨቋኙ ፍጻሜ ይመጣል፤ጥፋቱ ያከትማል፤እብሪተኛም ከምድር ገጽ ይጠፋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 16:4