ኢሳይያስ 19:3 NASV

3 የግብፃውያን ልብ ይሰለባል፤ዕቅዳቸውንም መና አስቀራለሁ፤እነርሱም ጣዖታትንና የሙታንን መናፍስት፤መናፍስት ጠሪዎችንና ጠንቋዮችን ምክር ይጠይቃሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 19:3