ኢሳይያስ 19:7 NASV

7 እንዲሁም በዐባይ ዳር፣በወንዙ መፋሰሻ ላይ ያሉት ተክሎች ይጠወልጋሉ።በዐባይ ዳር የተዘራው ዕርሻ ሁሉ፣በነፋስ ይወሰዳል፤ ምንም አይቀርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 19:7