ኢሳይያስ 2:11 NASV

11 የእብሪተኛ ሰው ዐይን ይሰበራል፤የሰዎችም ትዕቢት ይዋረዳል፤በዚያን ቀን እግዚአብሔር ብቻውን ከፍ ከፍ ይላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 2:11