ኢሳይያስ 2:2 NASV

2 በዘመኑም ፍጻሜ፣ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተራራከተራሮች ከፍ ብሎ ይመሠረታል፤ከኰረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ሕዝቦችም ሁሉ ወደዚያ ይጐርፋሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 2:2