ኢሳይያስ 2:21 NASV

21 እግዚአብሔር ምድርን ለማናወጥ በሚነሣበት ጊዜ፣ሰዎች ከአስፈሪነቱእንዲሁም ከግርማው የተነሣ፣ወደ ድንጋይ ዋሻ፣ወደ ዐለት ስንጣቂ ሮጠው ይገባሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 2:21