ኢሳይያስ 20:4 NASV

4 እንዲሁ የአሦር ንጉሥ ወጣትና ሽማግሌ የሆኑትን የተማረኩ ግብፃውያንንና የተሰደዱ ኢትዮጵያውያንን ዕርቃናቸውንና ባዶ እግራቸውን ይወስዳቸዋል፤ መቀመጫቸውን ገልቦ በመስደድም ግብፅን ያዋርዳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 20:4