ኢሳይያስ 23:12 NASV

12 እንዲህም አለ፤ “አንቺ የተቀጠቀጥሽ የሲዶን ድንግል ሆይ!ከእንግዲህ ደስ አይበልሽ፤“ተነሺ ወደ ቆጵሮስ ተሻገሪ፤በዚያም እንኳ ሰላም አታገኚም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 23:12