ኢሳይያስ 23:4 NASV

4 አንቺ ሲዶና ሆይ፣አንቺ የባሕር ምሽግ ሆይ፣ ዕፈሪ፤ባሕሩ፣ “አላማጥሁም፤ አልወለድሁም፤ወንዶችና ሴቶች ልጆችን አላሳደግሁም” ብሎአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 23:4