ኢሳይያስ 24:15 NASV

15 ስለዚህ በምሥራቅ ለእግዚአብሔር ክብር ስጡ፤ከባሕር ደሴቶችም፣የእስራኤልን አምላክ፣ የእግዚአብሔርን ስም ከፍ ከፍ አድርጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 24:15