ኢሳይያስ 24:18 NASV

18 ከሽብር ድምፅ የሚሸሽ፣ወደ ጒድጓድ ይገባል፤ከጒድጓድ የወጣም፣በወጥመድ ይያዛል።የሰማይ መስኮቶች ተከፍተዋልና፤የምድርም መሠረት ተናወጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 24:18