11 ጫፎቿ ሲደርቁ ይሰበራሉ፤ሴቶችም መጥተው ይማግዷቸዋል።ማስተዋል የሌለው ሕዝብ ስለ ሆነ፣ፈጣሪው አይራራለትም፤ያበጀውም አይምረውም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 27
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 27:11