ኢሳይያስ 27:3 NASV

3 እኔ እግዚአብሔር ጠባቂው ነኝ፤ዘወትር ውሃ አጠጣዋለሁ፤ስለዚህ ማንም አይጐዳውም፣ቀንና ሌሊት እጠብቀዋለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 27:3