ኢሳይያስ 28:13 NASV

13 ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል፣በትእዛዝ ላይ ትእዛዝ፣ በትእዛዝ ላይ ትእዛዝ፤በደንብ ላይ ደንብ፣ በደንብ ላይ ደንብ፤እዚህ ጥቂት እዚያ ጥቂት ይሆንባቸዋል።ይህ የሚሆንባቸው ሄደው ወደ ኋላ እንዲወድቁ፣እንዲቈስሉና በወጥመድ እንዲያዙ፣እንዲማረኩም ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 28:13