21 እግዚአብሔር ሥራውን፣ አዎን ድንቅ ሥራውን ሊሠራ፣ተግባሩን፣ እንግዳ የሆነ ተግባሩን ሊያከናውን፣በፐራሲም ተራራ እንዳደረገው ይነሣል፣በገባዖን ሸለቆ እንዳደረገው ይነሣሣል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 28:21