ኢሳይያስ 29:10 NASV

10 እግዚአብሔር ከባድ እንቅልፍ ጥሎባችኋል፤ዐይኖቻችሁን፣ ነቢያትን ጨፍኖባችኋል፤ራሶቻችሁን፣ ባለ ራእዮችን ሸፍኖባችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 29:10