ኢሳይያስ 29:18 NASV

18 በዚያን ጊዜ ደንቈሮ የጥቅልሉን መጽሐፍ ቃል ይሰማል፤የዐይነ ስውሩም ዐይኖችከጭጋግና ከጨለማ ተላቀው ያያሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 29:18