ኢሳይያስ 29:21 NASV

21 ሰውን በነገር በደለኛ የሚያደርጉ፣በተከሳሽ ላይ ወጥመድ የሚዘረጉ፣በሐሰት ምስክር ፍትሕን ከንጹሓን የሚቀሙ ይቈረጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 29:21