ኢሳይያስ 29:23 NASV

23 በመካከላቸው የእጄ ሥራ የሆኑ፣ልጆቻቸውን ሲያዩ፣ስሜን ይቀድሳሉ፤የያዕቆብን ቅዱስ ቅድስና ያውቃሉ፤በእስራኤልም አምላክ ፊት በፍርሀት ይቆማሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 29:23