ኢሳይያስ 31:3 NASV

3 ግብፃውያን ሰዎች እንጂ አምላክ አይደሉም፤ፈረሶቻቸውም ሥጋ እንጂ መንፈስ አይደሉም፤ እግዚአብሔር እጁን ሲዘረጋ፣ርዳታ ሰጪው ይሰናከላል፤ተረጂውም ይወድቃል፤ሁለቱም በአንድ ላይ ይጠፋሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 31:3