ኢሳይያስ 32:11 NASV

11 እናንት ትዕቢት የወጠራችሁ ሴቶች ተንቀጥቀጡ፤እናንት ተደላድላችሁ የምትኖሩ ሴቶች ልጆች፤ በፍርሀት ተርበትበቱ፤ልብሳችሁን አውልቁ፣ወገባችሁን በማቅ ታጠቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 32:11