ኢሳይያስ 33:21 NASV

21 እግዚአብሔር በዚያ ኀይላችን ይሆናል፤ባለ መቅዘፊያ ጀልባዎች እንደማያል ፉባቸው፣ታላላቅ መርከቦችም እንደማይሻገሯቸው፣ሰፋፊ ወንዞችና ጅረቶች ይሆንልናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 33:21