ኢሳይያስ 33:9 NASV

9 ምድሪቱ አለቀሰች፤ መነመነች፤ሊባኖስ ዐፈረች፤ ጠወለገች፤ሳሮን እንደ ዐረባ ምድረ በዳ ሆነች፤ባሳንና ቀርሜሎስ ቅጠላቸውን አረገፉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 33:9