ኢሳይያስ 36:1 NASV

1 ንጉሥ ሕዝቅያስ በነገሠ በዐሥራ አራተኛው ዓመት፣ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም የተመሸጉትን የይሁዳ ከተሞች ሁሉ አጥቅቶ ያዛቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 36:1