ኢሳይያስ 36:11 NASV

11 ኤልያቄምና ሳምናስ እንዲሁም ዮአስ የጦር አዛዡን፣ “እባክህ በምናውቀው በሶርያ ቋንቋ ለባሪያዎችህ ተናገረን፤ በቅጥሩ ላይ ያለው ሕዝብ በሚያውቀው በዕብራይስጥ ቋንቋ አትናገረን” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 36:11