ኢሳይያስ 36:3 NASV

3 የቤተ መንግሥቱ አስተዳዳሪ፣ የኬልቅያስ ልጅ ኤልያቄም፣ ጸሓፊው ሳምናስ፣ ታሪክ መዝጋቢውም የአሳፍ ልጅ ዮአስ ወደ እርሱ ወጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 36:3