16 “በኪሩቤል ላይ የምትቀመጥ፣ የእስራኤል አምላክ፣ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ በምድር ባሉ መንግሥታት ሁሉ ላይ አንተ ብቻ አምላክ ነህ፤ ሰማይንና ምድርንም ፈጥረሃል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 37
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 37:16