23 የሰደብኸውና ያቃለልኸው ማንን ነው?ድምፅህንስ ከፍ ከፍ ያደረግኸው፣ዐይንህን በትዕቢት ያነሣኸው በማን ላይ ነው?በእስራኤል ቅዱስ ላይ ነው እኮ!
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 37
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 37:23