ኢሳይያስ 37:3 NASV

3 እነርሱም እንዲህ አሉት፤ “ሕዝቅያስ እንዲህ ይላል፤ ይህ ቀን የጭንቀት፣ የተግሣጽና የውርደት ቀን ነው፤ ሕፃናት ሊወለዱ ሲሉ ብርታት እንደሚታጣበት ቀን ሆኖአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 37:3