ኢሳይያስ 37:30 NASV

30 “ሕዝቅያስ ሆይ፤ ይህ ምልክት ይሆንልሃል፤“በዚህ ዓመት የገቦውን፣በሚቀጥለው ዓመት ከገቦው የበቀለውን ትበላላችሁ፤በሦስተኛው ዓመት ግን ትዘራላችሁ፤ ታጭዳላችሁ፤ወይን ትተክላላችሁ፤ ፍሬውንም ትበላላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 37:30