ኢሳይያስ 37:36 NASV

36 ከዚያም የእግዚአብሔር መልአክ ወጣ፤ ከአሦራውያን ሰፈር አንድ መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ሰው ገደለ፤ በሰፈር ያሉት ማለዳ ሲነሡ፤ ቦታው ሬሳ በሬሳ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 37:36