8 የጦር አዛዡም፣ የአሦር ንጉሥ ለኪሶን ለቆ መሄዱን ሲሰማ፣ ከነበረበት ተመለሰ፤ ንጉሡም የልብናን ከተማ ሲወጋ አገኘው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 37
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 37:8