ኢሳይያስ 38:3 NASV

3 “እግዚአብሔር ሆይ፤ በፊትህ በታማኝነትና በፍጹም ልብ ደስ የሚያሰኝህንም በማድረግ እንዴት እንደኖርሁ አቤቱ አስብ።” ሕዝቅያስም አምርሮ አለቀሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 38:3