ኢሳይያስ 39:1 NASV

1 በዚያን ጊዜ የባቢሎን ንጉሥ፣ የባልዳን ልጅ፣ መሮዳክ ባልዳን የሕዝቅያስን መታመምና መፈወስ ሰምቶ ስለ ነበር፣ ደብዳቤና ስጦታ ላከለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 39:1