ኢሳይያስ 39:3 NASV

3 ከዚያም ነቢዩ ኢሳይያስ ወደ ንጉሡ ሕዝቅያስ መጥቶ፣ “እነዚያ ሰዎች ምን አሉህ? ወደ አንተ ዘንድ የመጡትስ ከየት ነው?” አለው።ሕዝቅያስም፣ “ወደ እኔ የመጡት ከሩቅ አገር፣ ከባቢሎን ነው” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 39:3