ኢሳይያስ 4:5 NASV

5 ከዚያም እግዚአብሔር በጽዮን ተራራ ላይና በዚያ በሚሰበሰቡትም ሁሉ ላይ በቀን ደመናንና ጢስን፣ በሌሊትም የሚንበለበለውን የእሳት ብርሃን ይፈጥራል፤ በክብሩ ሁሉ ላይ መጋረጃ ይሆናል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 4:5