ኢሳይያስ 40:14 NASV

14 ዕውቀት ለማግኘት እግዚአብሔር ማንን አማከረ?ትክክለኛውንስ መንገድ ማን አስተማረው?ዕውቀትን ያስተማረው፣የማስተዋልንም መንገድ ያሳየው ማን ነበር?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 40:14