ኢሳይያስ 40:20 NASV

20 እንዲህ ያለውን መባ ማቅረብ የማይችል ምስኪን ድኻ፣የማይነቅዝ ዕንጨት ይመርጣል፤የማይወድቅ ምስልን ለማቆምም፣ታዋቂ ባለ ሙያ ይፈልጋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 40:20