ኢሳይያስ 44:15 NASV

15 ሰው ለማገዶ ይጠቀምበታል፤ከዚያም ጥቂት ወስዶ በማንደድ ይሞቀዋል፤እንጀራም ይጋግርበታል።ከዚሁ ጠርቦ አምላክ ያበጃል፤ያመልከዋል፤ጣዖትን ይሠራል፤ ወድቆም ይሰግድለታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 44:15